ሐዲሶች ስለ ረመዳን
ፆመኛ
የሆነ
ሰው
በቀን
በከፊልም
ሆነ
በሙሉ
አካላቱን
ቢታጠብ
ፆሙ
አይበላሽም
፡፡
--ረሱልም (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በረመዳን ከፈጅር በፊት ከግንኙነት በኋላ ገላቸውን ሳይታጠቡ (ጁኑብ) ሆነው ከፈጅር በኋላ ገላቸውን ታጥበው ፆመዋል ፡፡
-- ከሰሐባዎች አንዱ ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ፆመኛ ሆነው ጥም ወይንም ሙቀት ለማስወገድ በጭንቅላታቸው ላይ ውሃ ያፈሱ ነበር ብሏል ፡፡
( አቡዳውድ ዘግበውታል። ሸይኽ አልባኒ ሰሒህ ብለውታል። )
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : " من لم
يبيت الصيام من الليل فلا صيام له "
رواه
أبو داود (ص 219)
የአላህ መልክተኛ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እነዲህ ብለዋል።
"ከለሊቱ ከፍለ ጊዜ(ከፈጅር በፊት) የፆምን ኒያ ያላሳደረ ፆም የለውም።)
አቡዳውድ ዘግበውታል። አልባኒ ሰሒህ ብለውታል።
ከተረሱ
የነቢያችን(ዐለይሂ ወሰለም) ሱናዎች
መካከል፦
ከዊትር
ሰላት በኋላ የሚባል
ዱዓ "ሱብሓነል
መሊኪል ቁዱስ"
(3 ጊዜ)
(3 ጊዜ)
ሦስተኛው ላይ መድ ወይም ሳብ ይደረጋል።
ሱብ_ሓ_ሓ_ሓ_ነ…
ሱብ_ሓ_ሓ_ሓ_ነ…

No comments:
Post a Comment