ጾመኛ ማን ነው?
ኢብኑል
ቀይም አላህ ይዘንላቸውና
እንዲህ ይላሉ~
ጾመኛ
ማለት: –
, አካሎቹን ከሀጢአት የጸዱ፤
👉 ምላሱን ከአሉባልታ፣ ከውሸት እና ከአጸያፊ ንግግር የጠበቀ፤
👉 ሆዱን ከምግብ ፣ ከመጠጥ እና ብልቱን (በቀን ክፍለ ጊዜ) ከግብረ ስጋ ግንኙነት የጠበቀ ነው።
👉 ምላሱን ከአሉባልታ፣ ከውሸት እና ከአጸያፊ ንግግር የጠበቀ፤
👉 ሆዱን ከምግብ ፣ ከመጠጥ እና ብልቱን (በቀን ክፍለ ጊዜ) ከግብረ ስጋ ግንኙነት የጠበቀ ነው።
ℹ ጾመኛ
ከተናገረ:–
👉 ጾሙን በማይጎዳ
👉 ስራ ከሰራ ጾሙን በማያበላሽበት መልኩ ይሰራል።
👉 ስራ ከሰራ ጾሙን በማያበላሽበት መልኩ ይሰራል።
🔵 ጾመኛ ጠቃሚና ቁምነገር
ያለው ንግግር እና ስራ ሲሰራ ምሳሌው
ልክ ከሽቶ ተሸካሚ
ሰው ጋር ተቀምጦ
መልካም ሽታ እንደሚያገኝ
ሰው ነው።
🔵 ከጾመኛ ጋር የተቀመጠም
ሰው መልካም ነገርን
እንጂ ሌላ አያገኝም።
ከተለያዩ መጥፎ ነገሮች እንደ
ቅጥፈት፣ ውሸት፣ ጥመትን እና በደልን ሁሉ ሰላም
ይሆናል።
👆ይህ ነው ትክክለኛና
ህጋዊ ጾም ማለት
…
ከምግብና መጠጥ ብቻ መታቀብ ጾም አይባልም።
-ጾም ማለት አካላትን
ከሀጢአት እና ሆድን ከምግብና
መጠጥ በመታቀብ መጾም
ነወ።
▶
ምግብና መጠጥ ጾምን
እንደሚያጠፋ ሁሉ ሀጢአትም የጾምን
ምንዳ ያጠፋል፣ ውጤቱን
ያበላሻል። በዚህም ምክንያት ልክ ጾም እንዳልጾመ ተደርጎ
ይታሰባል።
📙 ምንጭ:
–
አልዋቢሉ አሶይብ (31–32)
አልዋቢሉ አሶይብ (31–32)

No comments:
Post a Comment